የነቃች እናት፣ ታማኝ መምህር እና አራያ ስብእና ያላቸው ሰወች ከጠፉ ልጆችን ምን አይነት በጎ ስብእና ኑሯቸው ያድጋሉ?
የጥንት ቻይናውያን በሰላም ለመኖር ሲፈልጉ ታላቁን የቻይና ግንብ ገነቡ ። እና ኝቡን አልፎ ማንም ለማትቃት እንደማይደፍር አሰቡ። ነገር ግን ግድግዳውን ከተገነባ በኋላ በመጀመሪያዎቹ መቶ ዓመታት …
የጥንት ቻይናውያን በሰላም ለመኖር ሲፈልጉ ታላቁን የቻይና ግንብ ገነቡ ። እና ኝቡን አልፎ ማንም ለማትቃት እንደማይደፍር አሰቡ። ነገር ግን ግድግዳውን ከተገነባ በኋላ በመጀመሪያዎቹ መቶ ዓመታት …
ዓይነ ስውር መሆኗን ሙሉ በሙሉ የምትጠላ አንዲት ዓይነ ስውር ልጅ ነበረች። የሚወዳት እና ምን ጊዜም ከጎኗ የማይለያት ፍቅረኛ ነበራት። ሁል ጊዜ ያስባላት ነበር። እናም አንድ ቀን አይኗ ማየት ከቻለ እን…
አንድ ሰው አምላክን ለማነጋገር ወደ ተራራ ጫፍ ወጣ። ሰውየውም፣ “ አምላክ ሆይ፣ አንድ ሚሊዮን ዓመት ለአንተ ምን ማለት ነው ?” ሲል ጠየቀ። አምላክም " አን…
ማታ ማታ መታጠቢያ ቤት ውስጥ ለመታጠብ የሚሄድ አንድ ሰው ነበረ ። እናም ከለታት አንድ ቀን መታጠቢያ ቤቱ ውስጥ እንዳለ የመታጠቢያ ቤቱ ጠባቂ ስላላየው በሩን ቆልፎበት ወጣ። እናም ሰውዬው መውጣት …
በአንድ ወቅት አንድ በጣም ሀብታም ነጋዴ በከተማ ውስጥ ይኖር ነበር። አፍቃሪ ቤተሰብ ነበረው እናም ለሕይወት የሚያስፈልጉትን ነገሮች ሁሉ ያዘጋጅ ነበር። ብዙ ጊዜ፣ ንግዱን ለማስፋፋት እና አዳዲስ …
ከዙሉ ታሪካዊ አፈ ታሪክ መካከል የሚከተለውን እናገኛለን። ታሪኩ ስለ ስንፍና አስከፊነት ያስተምራል። አንድ ሰነፍ አዳኝ እንዲያድኑለት በማሰብ የአቦሸማኔን ግልገሎች ሰርቆ ነበር ። አቦሸማኔ ዋ ግል…
ከበደ ሚካኤል እንደጻፈው አንደኛ ፡ ኢትዮጵያዊ የሆንህ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሰንደቅ ፡ ዓላማህ ፡ አገርህና ፡ ነጻነትህ ፣ የሚጠቁበትን ፡ ነገር ፡ ለማስወገድ መይም ፡ ደግሞ ፡ እነሱ የሚጠቀሙበትን…