የነቃች እናት፣ ታማኝ መምህር እና አራያ ስብእና ያላቸው ሰወች ከጠፉ ልጆችን ምን አይነት በጎ ስብእና ኑሯቸው ያድጋሉ?

የጥንት ቻይናውያን በሰላም ለመኖር ሲፈልጉ ታላቁን የቻይና ግንብ ገነቡ እና ኝቡን አልፎ ማንም ለማትቃት እንደማይደፍር አሰቡ።  ነገር ግን ግድግዳውን ከተገነባ በኋላ በመጀመሪያዎቹ መቶ ዓመታት ውስጥ ቻይና ሦስት ጊዜ ተወረረች!

እና የውጭ ጠላቶች ግ ን ቡን ማቋረጥ ወይም መውጣት አላስፈለጋቸውም..!

ነገር ግን የኝቡን በር ጠባቂወች በጉቦ በማታለል ያልፉ ነበር

ቻይናውያን ግንቡን በመገንባት ተጠምደው ስለነበር ጠባቂውን (የሰውን ልጅ መገንባት) ማስተማር ረስተዋል !

የሰውን ልጅ መገንባት ሁሉንም ነገር ከመገንባት ይቀድማል። ዛሬ ተማሪዎቻችን የሚፈልጉት ይህ ነው !

ከምስራቃውያን አንዱ እንዲህ ይላል።

ስልጣኔ ለማጥፋት ከፈለክ ሶስት መንገዶች አሉ፡-

1/ ቤተሰብን ማጥፋት

2/ ትምህርትን ማጥፋት።

3/ አርአያ ማጥፋት

ቤተሰብን ለማጥፋት፡- የእናትነትን ሚና መቀየር አለብህ፣ “የቤት እመቤት” በማለት እንድትጠራት አድር የእናትነት ሚናዋ ይርሳል ማለት ነው።

ትምህርትን ለማጥፋት ደግሞ፡- መምህር በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንዳያገኝ እና ​​ተማሪዎቹ እስኪናቁት ሙያውን ማዋረድ።

አራያ የሆኑ ሰወችን ለማጥፋት ደግሞ ለሚሉት ነገር ትኩረት አለመስጠት እና መጠራጠር፣ እናም ማንም ሰው እንዳይከተላቸው ማድረግ።

የነቃች እናትታማኝ መምህር  እና አራያ ስብእና ያላቸው ሰወች ከጠፉ ልጆችን ምን አይነት በጎ ስብእና  ኑሯቸው ያድጋሉ?



Post a Comment (0)
Previous Post Next Post