አፍሪካ

ሰዎች መጣር መጣጣር እና ብዙ መሥራት ይጠበቅባቸዋል !

ከዙሉ ታሪካዊ አፈ ታሪክ መካከል የሚከተለውን እናገኛለን። ታሪኩ ስለ ስንፍና አስከፊነት ያስተምራል።  አንድ ሰነፍ አዳኝ እንዲያድኑለት በማሰብ የአቦሸማኔን ግልገሎች  ሰርቆ ነበር ። አቦሸማኔ ዋ ግል…

እኛ ኢትዮጵያውያን ባሁኑ ግዜ አንድ በግድ ልንከተልውና ልንፈጽመሙ የሚገባን ሀሳብ ከዚህ ቀጥሎ ያለው ነው ።

ከበደ ሚካኤል እንደጻፈው  አንደኛ ፡   ኢትዮጵያዊ  የሆንህ  ሰው ፡ ሁሉ ፡ ሰንደቅ ፡ ዓላማህ ፡ አገርህና ፡ ነጻነትህ ፣ የሚጠቁበትን ፡ ነገር ፡ ለማስወገድ  መይም ፡ ደግሞ ፡ እነሱ የሚጠቀሙበትን…

በሞት ፊት ድኻና ባለጸጋ ፤ ጐበዝና ፈሪ ፤ ትልቅና ትንሽ ፤ ዐዋቂና ደንቆሮ ሁሉም ትክክል ናቸው ። ሁሉም ደግሞ ሞትን መፍራት አለባቸው !

አንድ   ዐዋቂ   ሰውና   አንድ   ማይም በጀልባ   ሲሄዱ   ትልቅ   ነፋስ   ተነሥቶ   ጀልባውን   ሊገልብጠው   በወዲያና   በወዲህ   እያንገላታው   በጣም   የሚያስፈ…

እኛ ባለንበት እና በምንፈልገው ቦታ መካከል ‘እውነተኛ’ ግርዶሽ በማይኖርበት ጊዜ እንኳን በጭንቅላታችን ውስጥ እንቅፋት እንፈጥራለን !

የባህር ውስጥ ባዮሎጂስ ቶች በሻርክ ላይ በተደረገ ሙከራ ላይ ተሳትፈው ሻርክን ከሌሎች ትናንሽ ዓሦች ጋር በአንድ ታንክ ውስጥ አስቀመ ጡ ። እንደተጠበቀው ሻርኩ ሁሉንም ዓሦ…

Load More
That is All