ሰዎች መጣር መጣጣር እና ብዙ መሥራት ይጠበቅባቸዋል !

ከዙሉ ታሪካዊ አፈ ታሪክ መካከል የሚከተለውን እናገኛለን። ታሪኩ ስለ ስንፍና አስከፊነት ያስተምራል። 

አንድ ሰነፍ አዳኝ እንዲያድኑለት በማሰብ የአቦሸማኔን ግልገሎች ሰርቆ ነበርአቦሸማኔ ግልገሎቿ እንደጠፉ ስታገኝ ልቧ ተሰበረ እና እንባዋ በጉንጯ ላይ ጥቁር እምባ እስኪያወርድ ድረስ በጣም አለቀሰች ። በአንድ ብልህ አዛውንት እርዳታ አዳኙ ተገኘ እና ግልገለቿ ተመላሱላት።

ከታሪኩ ምን እንማራለን ?

ሰዎች ሰነፍ መሆን የለባቸውም ፣ ለማግኘት ብዙ መሥራት ይጠበቅባቸዋል።



Post a Comment (0)
Previous Post Next Post