አንዳንድ ሰዎች የቀድሞው ማንነታቸው ለአሁን ሁኔታቸውን መሰረት መሆኑን መገንዘብ ሲሳናቸው እናስተውላለን !

ዓይነ ስውር መሆኗን ሙሉ በሙሉ የምትጠላ አንዲት ዓይነ ስውር ልጅ ነበረች። የሚወዳት እና ምን ጊዜም ከጎኗ የማይለያት ፍቅረኛ ነበራት። ሁል ጊዜ ያስባላት ነበር። እናም አንድ ቀን አይኗ ማየት ከቻለ እንደምታገባው ቃል ገብታለት ነበር።

አንድ ቀን አንድ ሰው አንድ ጥንድ ዓይኖሰጣት ። አሁን ፍቅረኛዋን ጨምሮ ሁሉንም ነገር ማየት ቻለች ። ፍቅረኛዋ፣ “አሁን ሁሉንም ነገር ማየት ቻልሽ። ታገቢኛለሽ?” ሲል ጠየቃት።

ልጅቷም ፍቅረኛዋ ዓይነ ስውር መሆኑን ስታውቅ ደነገጠች እና ልታገባው አልፈለገም። የወንድ ጓደኛዋ እያለቀሰ  ደብዳቤ ጻፈላት፡-

አይኖቼን ብቻ ተንከባከቢልኝ ውዴ

ከታሪኩ ምን እንማራለን ?

ሁኔታችን ሲቀየር አእምሯችንም ይለወጣል። አንዳንድ ሰዎች የቀድሞው ማንነታቸው ለአሁን ሁኔታቸውን መሰረት መሆኑን መገንዘብ ሲሳናቸው እናስተውላለን።

 

Post a Comment (0)
Previous Post Next Post