ለአንድ ዳቦ ጋጋሪ አንድ ኪሎ ቅቤ የሸጠ አንድ ገበሬ ነበር ። አንድ ቀን ዳቦ ጋጋሪው ትክክለኛውን መጠን ለማግኝት ቅቤውን ለመመዘን ሞከረ። ቅቤው አንድ ኪሎ ሆኖ አላገኘውም። በዚህ ተበሳጭቶ ገበሬውን ወደ ፍርድ ቤት ወሰደው ። ዳኛው ገበሬውን ምን አይነት ሚዛን እየተጠቀመ የቅቤውን ክብደት እንደሚለካ ጠየቀው፡፡ ገበሬው እንዲህ ሲል መለሰ “ክቡር ዳኛ እኔ ባላገር ነኝ ። ትክክለኛ ሚዛን የለኝም" ።ሲል መለሰ
ዳኛው “ታዲያ ቅቤውን እንዴት ይመዝኑታል?” ሲል ጠየቀ ፡ገበሬውም መለሰ፦ “ክቡርነትዎ ፣ ዳቦ ጋጋሪው ቅቤ ከእኔ መግዛት ከመጀመሩ ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ኪሎ ዳቦ ከእሱ እገዛ ነበር ። ዳቦ ጋጋሪው በየቀኑ ዳቦውን ሲያመጣ በመለኪያ ላይ አኑሬ ተመሳሳይ ክብደት ያለው ቅቤ እሰጠዋለሁ ፡፡ የሚወቀስ ካለ እራሱ ዳቦ ጋጋሪው ነው” ሲል መለሰ ፡
እና ምን ለማለት ነው
በህይወት ውስጥ የስጠህውን ታገኛለህ ። ሰወችን ለማታለል እና ለማጭበርበር አትሞክር።